ሉቃስ 24:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ድንጋዩም ከመቃብሩ ደጃፍ ተንከባልሎ አገኙት፤ ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ድንጋዩንም ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 መቃብሩ የተዘጋበትን ድንጋይ ከመቃብሩ ወዲያ ተንከባሎ አገኙት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ያቺንም ድንጋይ ከመቃብሩ ላይ ተንከባልላ አገኙአት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ድንጋዩንም ከመቃብሩ ተንከባሎ አገኙት፥ ምዕራፉን ተመልከት |