ሉቃስ 24:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ገብተውም የጌታችን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ወደ ውስጥ ዘልቀው በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ገብተውም የጌታን የኢየሱስን አስከሬን አላገኙም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ወደ ውስጥ በገቡ ጊዜ ግን የጌታ ኢየሱስን አስከሬን አላገኙም። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ገብተውም የጌታን የኢየሱስን ሥጋ አላገኙም። ምዕራፉን ተመልከት |