ኢያሱ 19:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሬሞን፥ ቴልካ፥ ኢያቴር፥ አሳንም፥ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ዓይን፣ ሪሞን፣ ዔቴርና ዓሻን የተባሉት አራት ከተሞቻቸውና መንደሮቻቸው፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ዐይን፥ ሪሞን፥ ዔቴር፥ ዓሻን፤ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚህም ሁሉ ጋር በተጨማሪ ዓይን፥ ሪሞን፥ ዔቴርና ዐሻን ተብለው የሚጠሩትን አራት ከተሞች በዙሪያቸው የሚገኙ ታናናሽ ከተሞችን ያጠቃልል ነበር፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ዓይን፥ ሪሞን፥ ዔቴር፥ አሻን፥ አራት ከተሞችና መንደሮቻቸው፥ |
እስከ ባሌቅ ድረስ በእነዚህ ከተሞች ዙሪያ ያሉ መንደሮቻቸው ሁሉ ናቸው። ይህም በባሜት ላይ ወደ ደቡብ ያልፋል። የስምዖን ልጆች ነገድ ርስት በየወገኖቻቸው ይህ ነበረ።