ኢያሱ 19:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቦታሩትና ሜዳዎቻቸው፥ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ቤተ ለባኦትና ሻሩሔን ነበሩ፤ እነዚህ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ቤተ-ለባኦት፥ ሻሩሔን፤ ዐሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ቤትለባኦትና ሻሩሔን የተባሉትን ዐሥራ ሦስት ከተሞችና በዙሪያቸው ያሉትን ትንንሽ ከተሞችንም ይጨምር ነበር። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ሐጸርሱሳ፥ ቤተ ለባኦት፥ ሻሩሔን፥ አሥራ ሦስት ከተሞችና መንደሮቻቸው፥ ምዕራፉን ተመልከት |