በቤትማርካቦት፥ በሐጸርሱሲም፥ በቤትቢሪ፥ በሰዓራይም ይቀመጡ ነበር። እስከ ዳዊትም መንግሥት ድረስ ከተሞቻቸው እነዚህ ነበሩ።
ኢያሱ 19:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሴቄላቅ፥ ቤተማኮሬብ፥ ሰርሱሲን፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጺቅላግ፣ ቤትማርካቦት፣ ሐጸርሱሳ፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጺቅላግ፥ ቤትማርካቦት፥ ሐጸርሱሳ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጺቅላግ፥ ቤትማርካቦት፥ ሐጻርሱሳ፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በቱል፥ ሔርማ፥ ጺቅላግ፥ ቤትማርካቦት፥ |
በቤትማርካቦት፥ በሐጸርሱሲም፥ በቤትቢሪ፥ በሰዓራይም ይቀመጡ ነበር። እስከ ዳዊትም መንግሥት ድረስ ከተሞቻቸው እነዚህ ነበሩ።
እንዲህም ሆነ፤ ዳዊትና ሰዎቹ በሦስተኛው ቀን ወደ ሴቄላቅ በገቡ ጊዜ፥ አማሌቃውያን በአዜብ በሰቄላቅም ላይ ዘምተው ነበር፤ ሴቄላቅንም መትተው በእሳት አቃጥለዋት ነበር፥