እንዲሁም በላዩ አዕዋፍ የሚቀመጡበትን፥ በአትክልት ቦታ ውስጥ ያለ ነጭ እሾህን ይመስላሉ፤ ከእንጨት የተሠሩ፥ በብርና በወርቅ የተለበጡ ጣዖቶቻቸው እንዲሁ በጨለማ ውስጥ እንደ ተጣለ በድን ናቸው።