ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:70 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)70 በዱባ እርሻ ውስጥ ከአለ ማስፈራሪያ ምንም ምን እንደማይጠበቅ ከእንጨት የተሠሩና በወርቅና በብር የተለበጡ ጣዖቶቻቸው እንደዚሁ ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |