ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:72 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)72 በላያቸው ከሚያረጁት ከቀይ ሐር ልብስና ከቀጭን ልብስ የተነሣ አማልክት እንዳይደሉ ታውቃላችሁ፤ በኋላም እነርሱ ራሳቸው ይጠፋሉ፤ ለሀገርም መሰደቢያ ይሆናሉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |