ካህናቶቻቸውም መሥዋዕታቸውን እየሸጡ ያቃልሏቸዋል። እንደዚሁም ሚስቶቻቸው መሥዋዕቱን ያጣፍጣሉ፤ ነገር ግን ከእርሱ ለበሽተኛና ለድሃ አይሰጡም።