ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 የሚያመልኳቸው ያፍራሉ፤ በምድርም ላይ ቢወድቁ ራሳቸው አይነሡም፤ ቢያነሡአቸውም ራሳቸው አይቆሙም፤ ቢያዘነብሉም ራሳቸው በራሳቸው ቀጥ አይሉም፤ ለእነርሱም መሥዋዕት ማቅረብ ለሞተ ሰው ምግብ እንደ ማቅረብ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |