ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ተረፈ ኤርምያስ 1:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 አራሶችና የተዳደፉ ሴቶችም ከመሥዋዕቱ ይነካሉ፤ በዚህም አማልክት እንዳይደሉ ዕወቁ፤ እንግዲህ አትፍሩአቸው። ምዕራፉን ተመልከት |