ስለዚህም እግዚአብሔር ክፉ ነገርን በእኛ ላይ ፈጥኖ አመጣ፤ አምላካችን እግዚአብሔር በሚሠራው ሥራ ሁሉ ጻድቅ ነውና፤ እኛም ቃሉን አልሰማንምና።