ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 9:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 አሁንም ሕዝብህን ከግብፅ ምድር በበረታች እጅ ያወጣህ፥ እንደ ዛሬም ቀን ስምን ለአንተ ያደረግህ ጌታ አምላካችን ሆይ! ኀጢአትን ሠርተናል፤ ክፋትንም አድርገናል። ምዕራፉን ተመልከት |