የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




ትን​ቢተ ዳን​ኤል 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዐይ​ኖ​ች​ንም አቅ​ንቼ አየሁ፤ እነ​ሆም አንድ የበግ አውራ መጥቶ በኡ​ባል አጠ​ገብ ቆመ፤ ሁለት ቀን​ዶች ነበ​ሩት፤ ቀን​ዶ​ቹም ረዣ​ዥ​ሞች ነበሩ፤ አንዱ ቀንዱ ግን ከሌ​ላው ቀንዱ ይበ​ልጥ ነበር፤ ረዥ​ሙም ቀንዱ በስ​ተ​ኋላ የበ​ቀለ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



ትን​ቢተ ዳን​ኤል 8:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች