የእሳትም ፈሳሽ ከፊቱ ይፈልቅና ይወጣ ነበር፤ ሺህ ጊዜ ሺህ የሆኑ ያገለግሉት ነበር፤ እልፍ አእላፋትም በፊቱ ቆመው ነበር፤ ለፍርድም ተቀመጠ፤ መጻሕፍትንም ገለጠ።