ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 7:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የዚያን ጊዜም ይህ ቀንድ ከተናገረው ነገር የተነሣ አውሬው እስኪርቅና እስኪጠፋ ድረስ አየሁ፤ በእሳትም ያቃጥሉት ዘንድ ሰውነቱን አሳልፈው ሰጡት፤ ምዕራፉን ተመልከት |