እርስዋ እናንተን መከራከር አልቻለችምና፥ የይሁዳ ሴት ልጅ እናንተን ፈርታለችና፥ ዐመፃችሁንም ታግሣለችና የእስራኤልን ሴት ልጅ እንዲህ ታደርጓታላችሁን።