ባሮክም እንዲህ ብሎ ከጸለየ በኋላ አቤሜሌክ መለሰ፤ “እኔን የሰወረ እግዚአብሔር ለኤርምያስ ወደ ባቢሎን የምንጽፋቸውን ቃሎች ይገልጥልን ዘንድ ዳግመኛ ተነሥተህ ጸልይ” አለው።