እንደምትነሺም ወደ እነዚህ በለሶች ተመልከች፤ ከተለቀሙ ስድሳ ስድስት ዓመት ነው፤ አልደረቁም፤ አልተሉምም፤ ነገር ግን ወተታቸው እስከ ዛሬ ገና ይፈስሳል።