ጌታም ኀይልን ይሰጥሃል፤ የተወረወረ ፍላጻ ቀንቶ እንዲሄድ አንተም በፈጣሪህ ኀይል ቀንተህ ሂድ እንጂ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል” አለው።