እንዲህም አለ፥ “ይህቺ ከተማ ኢየሩሳሌም አይደለችምን? በተራራው ጎዳና መጥቻለሁና፥ ራሴንም ከብዶኛልና፥ እንቅልፌንም አልጨረስሁምና አእምሮዬን ዘንግቼ ምናልባት ተስቶኝ ይሆን?