ተማርኮ በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር እጅ ተሰጥቶአልና፤ እስራኤልንም ያስተምር ዘንድ ወደ ባቢሎን ሄዶአልና ኤርምያስስ ከሕዝቡ ጋር በባቢሎን አለ።”