እርሱም ታናናሽ ልጆቹን ትቶ ሞተ፤ አባታቸውም ሥርዐት እንደ ሠራላቸው አደጉ፤ የቤታቸውንም ሥርዐት ጠበቁ፤ ወገናቸውንም ሁሉ ይጠብቁ ነበር፤ ድሃውንና ባልቴቶችን፥ የሙት ልጆችንም አያስጮሁም ነበር።