|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 4:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በጥበቡና በእጁም ሥራ ደስ ይለው ነበር፤ ከአለውም ሳይነፍግ ይሰጥ ነበር፤ ለቤተ መቅደስም ዐሥራትን ይሰጥ ነበር፤ መቃቢስም ይኽን እያደረገ ሳለ በመልካም ዐረፈ።ምዕራፉን ተመልከት |