በጥበቡና በእጁም ሥራ ደስ ይለው ነበር፤ ከአለውም ሳይነፍግ ይሰጥ ነበር፤ ለቤተ መቅደስም ዐሥራትን ይሰጥ ነበር፤ መቃቢስም ይኽን እያደረገ ሳለ በመልካም ዐረፈ።