በጽዮን ልጅን፥ በኢየሩሳሌምም ቤትን ይሰጠው ዘንድ፥ በነቢዩ አንደበት ከተናገረው ከጥፋትም ያድነው ዘንድ ንስሓ በገባበትና በእግዚአብሔር ፊት በአለቀሰው ልቅሶ ሁሉ ንስሓውን ይቀበለው ዘንድ፥