የአዝመራውንም መጀመሪያ ይሰጥ ነበር፤ አይሁድም የሚያቀርቡትን የወይኑን ቍርባን ያቀርብና ለሾመው ለሌዋዊው ይሰጥ ነበር፤ አይሁድም የሚያደርጉትን ሁሉ እንዲሁ ያደርግ ነበር፤ ዕጣኑንም ያጣፍጥ ነበር።