ዐሥራትም ያወጣ ነበር፤ ከበጎቹና ከላሞቹ፥ ከአህዮቹም መጀመሪያ የተወለደውንና የገዛውን ሁሉ ይሰጥ ነበር፤ እንዲሁም አይሁድ የሚሠዉትን መሥዋዕት ፊቱን ወደ ኢየሩሳሌም መልሶ ይሠዋ ነበር።