ነገር ግን በፍጹም ልቡናቸው ንስሓ የሚገቡ፥ ስለ ክፋታቸውም ንስሓ በገቡበት ሁሉ ወደ ጥመትና ወደ ኀጢአት የማይመለሱ ሰዎች ብፁዓን ናቸው።