ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በልቅሶና በኀዘን፥ በብዙ ልመናና በስግደትም ወደ ፈጠራቸው ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ የሚጨክኑም ብፁዓን ናቸው፤ ንስሓ የገቡትን ከሳታችሁ በኋላ ንስሓ የገባችሁ እናንተ የእኔ ናችሁ ብሏቸዋልና፤ ምዕራፉን ተመልከት |