መከራ በሚያጸኑባቸው በአሕዛብ እጅ ተይዘው እንደ ተዋረዱ፥ ወደ እርሱም እንደ ጮሁ በሰማ ጊዜ የአባቶቻቸውን መሐላ አስቦ የዚያን ጊዜ ስለ አባቶቻቸው ስለ አብርሃምና ስለ ይስሐቅ፥ ስለ ያዕቆብም ይቅር ይላቸው ነበር።