ከኢየሩሳሌም ያመጣቸውንም የምርኮ ልጆች አባቶቻቸው እንደሚያደርጉ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ሁሉ፥ ሥርዐቱንና ሕጉንም ያደርጉ እንደ ሆነ ጧትና ማታ ይመረምራቸው ነበር።