|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 3:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ያም መቃቢስ አእምሮውን አስተካከለ፤ ከቤቱም ጣዖቱንና ጥንቆላውን፥ ጣዖት የሚያመልኩ ሰዎችንና ሟርተኞችን፥ ጠንቋዮችንም አስወገደ፤ምዕራፉን ተመልከት |