እኔ በኀጢአቴና በልቡናዬ ትዕቢት የሔድሁ፥ በአንገቴ ደንዳናነትም ፈጣሪዬን ያሳዘንሁ ኀጢአተኛ ነኝና። እስከ አሁንም ድረስ የእግዚአብሔርን ነቢያት ቃል አልሰማሁም ነበር፤ ባዘዘኝም በሕጉና በትእዛዙ አልኖርሁም።”