ኢየሩሳሌምንም እንደ ተክል ጠባቂ ጎጆ አደረጓት፤ በውስጧም ድምፅ አሰማባት፤ እግዚአብሔርም የማይወድደውን የክፋት ሥራ ሁሉ አደረገ፤ ጽድቅንና ቅድስናን የተመላች የእግዚአብሔርንም ከተማ አረከሱ።