ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ መቃብያን ካልእ 1:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 “የባሮችህን እሬሳ ለሰማይ ወፎች ምግብ አደረጉ። የጻድቃንህንም ሥጋ ለምድረ በዳ አራዊት መብል አደረጉ።” ምዕራፉን ተመልከት |