ዘሩባቤልና ኢያሱም፥ የየሀገሮቻቸው ሹሞችም እንዲህ አሉአቸው፥ “የእስራኤልን ጌታ የእግዚአብሔርን ቤት መሥራት ለእኛም፥ ለእናንተም አይገባንም፤