ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 5:69 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)69 የአሦር ንጉሥ ስልምናሶር ወደዚህ ካመጣን ጀምሮ እንደ እናንተ ለፈጣሪያችሁ እንገዛለንና፥ መሥዋዕቱንም ለእርሱ እንሠዋለንና።” ምዕራፉን ተመልከት |