እንደ ልማዳቸውም በሕጉ ሁልጊዜ በመሠዊያው ላይ ለሚሠዉት የዘወትር መሥዋዕት ዐሥራ ሰባት፥ በየዓመቱም ሌላ ዐሥር መክሊት ወርቅ ይሰጧቸው ዘንድ ጻፈ።