ከዚህም ከኢዮስያስ ሥራ ሁሉ በኋላ፦ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን በኤፍራጥስ ወንዝ በከርከሚስ ሠራዊቱን ይዞ ዘመተ፤ ኢዮስያስም ወጥቶ ተቀበለው።