በዚህኛው ሕይወት ሃብትን ማግኘት ካስፈለገ፥ የሁሉም ነገር ፈጣሪ ከሆነችው ጥበብ የበለጠ ሃብታም ከወዴት ይገኛል
እርሷም ባለችበት ዘንድ ብልጽግና አለ፤ በዚህ ዓለም ገንዘብ ላደረጓት ሰዎች ከሁሉ ትመረጣለች፤ ሁሉን የምታደርግ ጥበብን የሚበልጣት ምንድን ነው?