በእርሷ ምክንያት ብዙሃኑ ያደንቁኛል፤ ወጣት ብሆንም እንኳ በሽማግሌዎች ዘንድ የተከበርሁ ነኝ።
በእርስዋም ምክንያት እኔ ጐልማሳው በብዙዎች ዘንድ ምስጋናን፥ በሽማግሌዎችም ዘንድ ክብርን አገኘሁ።