የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 7:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጥበብ ከፀሐይ ትደምቃለች፥ ከከዋክብት የበለጠ ታበራለች፥ ከብርሃን ጋር ስትነጻጸር፥ እርሷ ትበልጣለች።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እር​ስዋ ከፀ​ሐይ ይልቅ በመ​ልክ ታም​ራ​ለ​ችና፥ ከከ​ዋ​ክ​ብ​ትም ሥር​ዐት ሁሉ ትበ​ል​ጣ​ለች፤ ከብ​ር​ሃን ጋርም በም​ት​መ​ዘ​ን​በት ጊዜ በልጣ በፊቱ ትገ​ኛ​ለች።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 7:29
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች