ምንም እንኳ ብቸኛ ብትሆንም፥ ሁሉንም ማድረግ የምትችል ናት፤ ራሷ ሳትለወጥ ዓለምን ታድሳለች፤ ከትውልድ ወደ ትውልድም በተቀደሱ ነፍሶች ውስጥ በማለፍ የእግዚአብሔር ወዳጆች ነቢያትም ታደርጋቸዋለች።
አንዲት ስትሆን ሁሉን ማድረግ ትችላለች፤ ራስዋም እየኖረች ሁሉን ታድሳለች፥ በየትውልዱም በጻድቃን ሰውነት ትተላለፋለች፤ የእግዚአብሔርም ወዳጆችና ነቢያቱ ታደርጋቸዋለች።