ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 7:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የዘላለማዊ ብርሃን ነጸብራቅ፤ የእግዚአብሔር ሥራ መስተዋት፤ የደግነቱም ምስል ናትና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የቀዳማዊ ብርሃን ነጸብራቅ ናትና፥ የማትጨልም የእግዚአብሔር የሥራው መስታዋትም ናትና፥ የቸርነቱም አርኣያ ናትና። ምዕራፉን ተመልከት |