ስለዚህ የምናገረውን ልብ በሉ፤ በተመስጦ አድምጡ፤ ትምህርት ታገኛላችሁ፤ ጥበብንም የፈለገ ያገኛታል።
እንግዲህ ወዲህ ነገሬን ተመኝዋት፥ ውደዷትም፤ ይቅርታንና ቸርነትንም ታገኙ ዘንድ ተመከሩ።