እኛ ያልተጓዝንበት የጥፋትና የክፋት መንገድ የለም፤ መንገድ በሌለበት በረሃ አቋርጠናል፤ የእግዚአብሔርን መንገድ ግን አናውቀውም ነበር።
በደልንና ጥፋትን በመንገዳችን ሞላን፤ በምድረ በዳም ሄድን፤ የእግዚአብሔርንም መንገድ አላወቅንም።