ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በእርግጥም ከእውነት መንገድ ወጥተናል፤ የፍትሕ ብርሃን ለእኛ አላበራልንም፤ ፀሐይም አልወጣችልንም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ስለዚህ ከቀና መንገድ ወጥተን ስተናል፥ የጽድቅ ብርሃንም አልተገለጠልንም፥ ፀሐይም አልወጣልንም። ምዕራፉን ተመልከት |