በጸጸት እየተቃጠሉ፥ ሢቃ እየተናነቃቸው፥ ትንፋሻቸው ቁርጥ ቁርጥ እያለ እንዲህ ይባባላሉ፥
እየተጸጸቱና በተጨነቀ መንፈስ እየጮኹ እርስ በርሳቸው ይናገራሉ፦ እንዲህም ይላሉ፥ “ቀድሞ በኛ በሰነፎች ዘንድ መሣቂያና ማሽሟጠጫ የሆነው፥