እርሱን ባዩ ጊዜ ኃጥአን በፍርሃት ይንቀጠቀጣሉ፤ ባልተጠበቀ ሁኔታም በመዳኑ ይደነቃሉ።
በግርማና በክፉ ማስፈራራት ሆኖ ባዩት ጊዜ ይታወካሉ፤ ድንቅ ስለሚሆን ደኅንነቱም ይደነቃሉ።